መቼ ነው የእናንተን ሳቅ እኔ እማዬው?

 

እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሳላም መጡልኝ።

 

ዕለተ ሰንበት ማዕዶተ ርትህ ሰባዕዊነት

በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና

በቢሆነኝ የተብራራ ብራ

በሰብለ ህይወት አዝመራ

ለራህብ የሚራራ።

„የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል

እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።

(ምሳሌ 16 ቁጥር 9)

·       ቼ ነው የእናንተን ሳቅ እኔ እማዬው?



መቼ ይሆን ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመልሳችሁ ለከፈላችሁት መስዋዕትነት ሁሉ ምስጋና ወግ ደርሶን እምናቀርብላችሁ? መቼ ነው  የእናንተ ስቃይ ተሰምቶን የተደራጄ ማህበራዊ ንቅናቄ አድርገን ከካቴና እምናላቅቅላችሁ? እናንተን ሳይ አፍራለሁኝ። እማፍረው በራሴ አቅም ነው። እንዲህ ዕድሜ ዘመናችሁን ሁሉ ኢትዮጵያን ብላችሁ ክልትምትም? ወጣትነታችሁ ተጠናቀቀ? ጎልመሳናችሁም እንዲሁ? አዝናለሁኝ። እናንተን ሳስብ ማህጸኔ እንደ ዱባ ይቀረደዳል። አቅመ ቢስነት ይሰማኛል። በተለይ አሁን የገደበን አቤቱ ኮሮናም ጭምር ነው። እሱ ክፉኛ ፈተነን። የእኔ ጀግኖች አይዟችሁ።

እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

27.03.2021

ጎዳናዬ ሰብዕዊነት ነው!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።