ልጆአቻችን መልሱልን።

 

እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሳላም መጡልኝ።

 

በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና

በቢሆነኝ የተብራራ ብራ

በሰብለ ህይወት አዝመራ

ለራህብ የሚራራ።

„የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል

እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።

(ምሳሌ 16 ቁጥር 9)





·      አደናግሬው ጠቅላይ ሚኒስተር መቼ ይሆን ከዕውነት ጋር የሚገናኙት?

·      ቼ ነው የሚያልቀው ይሆን የአጤ ዝናቡ የጠቅላዩ የኢትዮጵያዊነት ዲስኩር?

·      ቼ ይጠናቀቅ ይሆን ይህን ዕብለትን ተሸክሞ ማምታቱም?

„ስለ ሉዓላዊነቴ አንገቴ ይቀነጠሳል“  ይላሉ? ወይ አፍረት አለመኖር። ይህ አንድ ሽፋታ የፈጸመው ድፈረት ሉዕላዊነት አለመደፈር ይሆን? ለመማር የሄዱ ልጆች እንዲህ ድበዛቸው ጥፍት ሲል መሪ ነኝ ብሎ ለማናገር በዬትኛው ሞራል? በዬትኛው የማስተዳደር፤ የመምራት፤ የማቀናጀት አቅም? አብረው ፈጽመወት ካለሆነ በስተቀር መቼም ይህ ክብር ሆኖ የኢትዮጵያ መሪ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ አያስብልም። ፈጽሞ። ማፈሪያ!

 

እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

27.03.2021

ጎዳናዬ ሰብዕዊነት ነው!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።