"በነቀምቴ ለኦሮሞ ህዝብ ያስተላለፈው መልዕክት የአብይ ጭንቀት

ዬማህበረ ኦነግ ውሎ አዳር። አንደበቱ ኦነግ ማይኩም ኦነግ ቅላፄውም ኦነግ። አማራን እንስበር ነው ተጀምሮ እስኪ ጠናቀቅ።
"ከእንግዲህ አማራ ሁነህ ከአብይ ጋር በአንድ ቂጥ ካላራሁ ብለህ የምትጋጋጥ በግለሰብም ይሁን ቡድን ካለህ እርምህን አውጣ‼"
✍️ "በነቀምቴ ለኦሮሞ ህዝብ ያስተላለፈው መልዕክት
የአብይ ጭንቀት
ሸኔን እንዴት መመለስ እንዳለበት ብቻ ነው የተጨነቀውጂ በፍጹም ለህዝቡ ሰላም፣ ልማት እና ብልጽግና አለመሆኑን በግልጽ አሳይቷል።
ከተናገረው፥
እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስቡ። ሌላው ያወራሉ፤ እኛ ግን ለኦሮሞ ነው የምንሰራው። እየሰራን ነው። ይሔ ብልጽግና የኦሮሞ መንግስት ነው። በዚህ ወቅት ስልጣኑ ከእጃችን ከወጣ በመቶ አመት ውስጥ አናገኘውም።
በሰሜን በኩል ያሉት እያንገራገሩ ነው። እኛ ተደራጅተን እነሱን ማንበርከክ ካልቻልን እኛ ስልጣን ላይ ያለነው ብቻ ሳይሆን የምንጎዳው ኦሮሞ የሆነው ሁሉ ነው።
በወለጋ በርካታ የተፈናቀሉ አሉ። እነዛ የተፈናቀሉት ለኛ የሚተኙልን ይመስላችኋል!? ሲልም በነቀምት ከተማ ከአራቱም ዞን ለተውጣጡ ለኦሮሞ ህዝብ ጥሪ አቅርበዋል።
እናም ብዙ ጥያቄ በወለጋ ህዝብ ይነሳሉ። ለምሳሌ፦ በ1971ዓ.ም የትግራይ ህዝብ በዘመነ ደርግ በረሐብ፣ በጥይት እና በመከራ ውስጥ ሳለ፤ ወያኔ ነበር።
አሁንም በወለጋ ያለው ችግር ይሔው አይነት ችግር ነው!? ኦሮሞ ሞተ!? ተሰቃየ!? ተራበ!? መንገድ አጣ!? ማብራት፣ ኔቶርክ፣ ትራንስፖርት፣ ትምህርት እና ጤና አጥቷል? መንግስት ይድረስልን ትላላችሁ!?
መንገዱን ለማሰራት ኮንትራክተሮች፣ ባጀት፣ ማቴሪያል እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ስንልክ ይዘረፋል፣ ይቃጠላል፣ ሰዎች ይታገታሉ፣ ይገደላሉ። ይህን ሁሉ ታድያ እየሆነ ያለው በደርግ ዘመን እንደወያኔ አይነት የታጠቀ፣ በህዝብ የሚደበቅ ስላለ ነው። ስለዚህ ትጠይቃላችሁ!! ለመመለስ ስንመጣ በሸኔ ሁሉም ነገር እንድበላሽ ታደርጋላችሁ።
ስለዚህ የብልጽግና መንግስት አትጠራጠሩ። የኦሮሞ ነው። የምንሰራውም ለኦሮሞ ነው። እናም "እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስቡ!" ይስተካከል።
ወደኛ መምጣት፣ እኛን ማዳመጥና መደማመጥ ካልቻልን፤ ስልጣናችንን ካጣን እኛ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ኦሮሞ የሆነ ሁሉ ለከፉ ችግር ይዳርጋል። ብሏል።
ምንጭ የአጉልዞ ጥያቄ"

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።