#ለአማራ ህዝብ 40 ዓመት ሙሉ #ህማማቱ ነው።

#ለአማራ ህዝብ 40 ዓመት ሙሉ #ህማማቱ ነው።
27 ዓመቱ #ሥነ - ሥቅለቱ።
#ዓራት ዓመቱ መቃብሩ!
"ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ"
(ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፲፯ ቁጥር ፫)
የተገለለ
የገደለ
የተሳደደ
የተወገዘ
የተሰቃዬ
የተገፋ
የተጨቆነ
የታሠረ
የመከነ
የተሰደደ
የተወጋ
የታፈነ
የተሠወረ
የታገደ
የተወገዘ
ሰቆቃው አማራ!
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
21/04/2022
ተስፋችን አምላካችን ብቻ!

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።