#ብሄራዊ የህዝብ ቁጥር የመቀነስ የገዳ ኦፕሬሽን። 23/10/2020 ዬተፃፈ ነው። እያያችሁት ነው የህዝብ ቅነሳውን ፕሮጀክት እኔ ያን ጊዜ ነበር የተፋለምኩት። በሎቢም። ሰሚ ግን አልነበረም።

23/10/2020 ዬተፃፈ ነው። እያያችሁት ነው የህዝብ ቅነሳውን ፕሮጀክት እኔ ያን ጊዜ ነበር የተፋለምኩት። በሎቢም። ሰሚ ግን አልነበረም።
#ብሄራዊ የህዝብ ቁጥር የመቀነስ የገዳ ኦፕሬሽን።
አሁን አሁን እዬተረዳሁት የመጣሁት የህዝብ ቁጥር ይቀንስ ዘንድ ስውር ኦፕሬሽን በኦዳ ሥርዕዎ መንግሥት አለ። ይህ የሚከወንበት ሁለት የኦፕሬሽን ዓይነት አለ።
1) የአማራን ህዝብ መንቀል።
2) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማስመጥ።
በዚህ በሁለቱ ኦፕሬሽን ውስጥ አንድ ማህበረሰብ ፍላጎት በቁጥር ገኖ ይወጣል። ሁለቱም መስመር ትርፋማ ናቸው ለጨካኙ ገዳዊ የሉባ ድርጅት።
1) በስጋት ውስጥ የተዋህዶ ልጆች የሆኑ የኦሮሞ ልጆች ጥቃቱን ለመሸሽ በሌላ ኃይማኖት ሊጠመዱ ይችላሉ።
2) የህዝብ ቆጠራ ከመምጣቱ በፊት ጭፍጨፋው ተጠናክሮ ከቀጠለ ተወዳዳሪው የአማራ ህዝብ ቁጥር አቶ ሽሜ እንዳሉት ቁልቁል ይወርዳል።
3) አጠንክረው የሚሰሩበት የአማራ ህዝብ ከክሉ ውጪ በብዛት ይኖራል ስለሚባል ያን ምድማዱን የማጥፋት ተግባር ይከውናሉ እዬከወኑም ነው።
4) አዲስ አበባ 50+ አማራ ነው። እኔ በአቶ ኤርምያስ ለገሰ አመክንዮ አልስማም። እሱ አዲስ አበባ ማጆሪቲ የሚባል 50+ የሚባል ማህበረሰብ አለ ብሎ ስለማያምን።
ይህን ይቅርታ ቢጠይቅበት ምኞቴ ነው። ሸራፋ ግንዛቤ ነው። በጥልቀት ሲኬድም ክህደት ነውና። በመክሊቱ ልክ ፋክቱን ቢደፍረው እመኛለሁ።
ፋክቱ አዲስ አበባ ላይ አብላጫ ህዝብ አለ። ያ አብላጫ ማጆሪቲ ህዝብ ደግሞ አማራ ነው። የዴሞግራፊ ሴንተር ያደረጉት አዲስ አበባን ለዚህ ነው። በቋንቋ ላይ በሽንጥ ተገብቶ የተከወነው፣ መዋቅሩን እንደምን እንደ ተቆጣጠሩት የፈጠጠ ሃቅ ነው።
ለዚህም ነው በህግም በህገ ወጥም የአኗኗሩን ዘይቤ ለመቀዬር እዬተጣደፋ ያሉት። በአንድ ቤት ባለቤቱ ሳያውቅ እስከ ሁለት መቶ ደባል ኗሪ መመዝገቡ ተደምጧል። የባልደራስ ለኢትዮጵያ አነሳስም ይህን ሚዛን ለማስጠበቅ ነበር።
አዲስ አበባ ላይ ማጆሪቲ 50+ ሆኖ በመውጣት ቢሮክራሲውን ተቆጣጥረውታል። ህዝባዊ ቁጥሩን ለማስተካከልም ቀን ከሌት እዬሰሩ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያለው ፍፁም ግለትም፣ መስተጓጎል ከዚህ አንፃር ነው።
ሌላ ወደፊት ሊወስዱ የሚችሉት እርምጃ፣
1) በአዲስ አበባ ዙሪያ በሰበታ፣ በለገዳዲለገጣፎ የነበረው መፈናቀል መጨፍጨፍ ለዚህ ድልድይ ነው። የኦሮሞ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ እነኝህን ከተሞች ወደ አዲስ አበባ ለማጠቃለልም ይችሉ ይሆናል።
መንፈሱ የገዳ ወረራ፣ መስፋፋት፣ የገዳ አስምሌሽን ስለሆነ እንጂ በተጠና፣ በህዝብ ይሁንታ፣ ሙያዊ በሆነ ሁኔታ ቢሆን አብሮነት የሚናፈቅ ነው።
2) የባልደራስ ለኢትዮጵያ ከመነሻው እክል የገጠመው አናት አመክንዮም ይኽው ነው። አሁንም ልቅምቅም ብለው የታሠሩት የአማራ ሊቃናት ናቸው።
3) ይህንን ውንብድና መቋቋም የሚችል አመራር እንዳይኖር ቀድሞ የተነቀሉት የራሳቸው ጓዶች ቤተ ኢህአዴግ አማራዊ ኦርቶዶክሶች ናቸው። የሚያሳዝነው እረጅሙን ፕሮጀክት እክል ይገጥመዋል ተብሎ ስለታሰበ ቀድመው አቶ ተስፋዬ ጌታቸው በምግብ ብክለት ቀድመው ተሸኝተዋል።
በተበጣጠሰ ግንዛቤ ሳይሆን በተሟላ የፋክት መሰረት ጠቅላዩ የ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የገዳ ወረራ ብዙም ገጭ ገው ሳይገጥመቻው በዘመናዊ ማሽንክ ስልት እያሳኩ ነው። ይህን መሥመር አቶ ለማ መገርሳ ሊያሳኩት ይችላሉ።
ሌሎቹ ግን ማህበረ ሌንጮ፣ ማህበረ መራራ፣ ማህበረ ብጄ ከማል ገልቹ አይችሉትም። ግማሽ ቀን ቤተ መንግሥት የመቆዬት ወርዱም ስፋቱም የላቸውም።
ይህን ፕሮጀክት በጆኖሳይድ ሳይላከክ እንዲፈፀም የሚፈለገው በህዝብ ቅነሳ ላይ ከሚሰሩ ሉላዊ ድርጅቶች ጋርም አቅም የማግኜት ዕድሉን እንዳያጠብ ታስቦ ነው።
ለህዝብ ቅነሳው ተጠቂው አማራ እና ቅድስብት ኦርቶዶክስ ናቸው። የአማራ ወዳጆች የሚታከሉት ጉራ ፈርዳ ላይ እስልምና መጨመሩ ዋናውን ጭብጥ አማራን የመመንጠር ተግባሩ ግርዶሽ ለመሥራት ነው። ብልህ ከተሆነ ሰንሰለቱ ይህ ነው።
ከሥር የተፈቱት የአማራ ሊቃናት፣ ጋዜጠኞች የቁም እስር ላይ ናቸው። ቀን ነው የሚጠበቀው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
ኃራም ገዳ!

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።