23/10/2021 ዬተፃፈ።
#የአቶ አባዱላ ገመዳ ቤርሙዳ ትርያንግል ምንዱባን!
#መርዷችሁ ለካስ እንዲህ ይናፍቃል።
ዕለተ ሰንበት ማዕዶተ ርትህወሰባዕዊነት
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ የተብራራ ብራ
በሰብለ ህይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራራ።
ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።
(ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯)
የአማራ እናት መሃፀን መርዶ እንደ ናፈቀው ደረቀ
እንሆ ደም እንደ አረገዘ አለ እዬማቀቀ
በገዳ አፈና እንዲህም ነቀዘ
ተስፋውም በረደው ሆነ ቀዘቀዘ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
23/10/2021
የት ናችሁ?May be an image of 1 person and text that says 'ተማሪዎቻችንን ልቀቁ! Belaynesh Mekonen Demlew 2. Sergut Gete Tibebu 3. Tenalem Mulatie Kebede Atalelegn Getnet Derse 5. Samerawit Kere Asrese 6. Tigist Mesay Mezgebu 7. Eskalehu Chekol Tegegn 8. Kindeye Molla Gebeyehu 9. Zewdie Girmaw Fetene 10. Meseret Kefyalew Molla 11. Asabie Ayele Alem 12. Mulu Zewdie Adane 13. Zemed Birhan Desie 14. Bitewelegn Atinafu Alemu 15. Girmachew Yineneh Adugna 16. Monamen Belay Abebe 17. Girmaw Habite Emegnew #Bringbackourstudents'
ምን አደረጓችሁ?
እዮር ሆይ ፍረድእባክህን?

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።