በሌለ 07.06.021 አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች - ጁን 08, 2024 በሌለ አቅም የነበረን ዕድሜ ጠገብ ሁለመንን አክሳዩ ኦዳገዳ ድኽት ዳገት በዳጥ ነው። አወዳደቁም ልም ይሆናል። በታሪኩ ገዳኦዳ የቆረቆረው ከተማ የለውም። ከማውደም በስተቀር። ምድረ - በዳ።ሥርጉተ©ሥላሴ አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች አስተያየቶች
ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። - ዲሴምበር 16, 2019 ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም። ከዚያ የከበደ መከራ ላይ ናቸው አላዛሯ ኢትዮጵያም ሆነ እማማ አፍሪካም። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ (ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱) ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። · እፍታ። ጤናይስጥልኝ የአገሬ ቅኖች እና ቅኔዎች። እንደምን አላችሁ? ለረጅም ጊዜ ጠፋሁኝ - በምክንያት። እርግጥ ነው እሰከ ሚያዚያ ወር መጨረሻ በቀንበጥ ብሎጌ እጽፍ ነበር። ከዛ ደግሞ ቀንበጥ ብሎጌ ለተወሰነ ጊዜ መሰተጓጎል ቢገጥመውም ፌስ ቡክ ላይ ብዙ አድካሚ ያልሆኑ ግን በውስጤ እማምንበት አጫጭር ጹሁፎችን ስጽፍ ቆይቻለሁኝ። ዕይታዬ ያመለጣችሁ ይኽውና ሊንኩ። https://www.facebook.com/pages/category/Personal-Website/Httpfbmecg-1591546727802213/ በዚህ ሁሉ ሁኔታ ግን የድምጽ አልባዎችን የኢትዮጵያ ዕናቶች ዕንባ በፈቃድ ውክልና ለሚያደምጡኝ ደጋጎች መላኬን አላቆምኩኝ። አሁን ታስህሳስ ወር ነው በዚህ ወር ላይ ሰሚ የለም ክርስሚያስ ጥድፊያ ላይ ስለሆኑ ነጮቹ። ስለዚህ ታህሳስ እና ጥር አጋማሽ ረፍት ይሆናል ማለት ነው። አዲሱ ጉዳይ የማይድኑ ሃሳቦች ላይ ጊዜ ማጥፋት ትቼያለሁ። አቁሜያለሁኝ። የማይድኑ ሚዲያዎችንም አላዳምጥም። ስለዚህ ሙግቱ ቀንሷል ማለት ነው። ሌላ በልቤ ሙዳይ የነበሩ ወገኖቼ ሲያዛልጣቸው ባይም ልወቅሳቸው ግን አልደፈርኩኝም። ስለምን? መብታቸው ስለሆነ። እርግጥ ነው በልቤ ያላቸውን ቦታ እንዳያጡ ባላዳምጣቸው ስለሚሻል አቅሜን ቆጥበውልኛል። እንዳከበር... ተጨማሪ ያንብቡ
እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች። - ጃንዋሪ 06, 2021 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል። እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ 16 ቁጥር 9“ እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች። ለእኔ ሰማዓት ናት አጊቱ! ጀግናዬም! „A cheese making business in the Alps is the project of Ethiopian entrepreneur, Agitu Ideo Gudeta. Forced to flee Ethiopia, she has built a new life in Italy.“ · እፍታ። የተወሰናችሁት እንደሚቆርጣችሁ፤ እንደሚፈልጣችሁ፤ እንደሚጨንቃችሁ፤ እንደሚያናዳችሁ አውቃለሁኝ ይህ መጣጥፌ። ዛር ካለም ጉሬያ ይፈቀዳል። በፓን አፍሪካኒስቱ ብላቴ ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን መታሰቢያ ድህረ ገፅ፤ የራዲዮ ፕሮግራም ምስረታ እና ዝግጅት ስጀምረው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በጣም ብዙ ተዘርዝሮ የማያልቅ መከራን ተቀብዬበታለሁኝ። እዬተቀበልኩበትም ነው። በዬትኛውም ሁኔታ ታግቻለሁኝ። የእኔን ሥም መጥራት እኔን ማድነቅ ማመስገን ውግዝ ከአርዮስ ነው። ተዘርዣለሁኝ። ሥሜ ጠፍቷል። ተወግዣለሁኝ። ሁሉንም መከራ ፈቅጄ እና ወድጄ አስተናግደዋለሁኝ። ወደፊትም። ዕምነቴ ዕውነት እና መርህ ነው። መንገዴ ተፈጥሯዊነት፤ ሰዋዊነት፤ እኛነት ነው። ከዚህ ፈቅ የለም። የራሴ ጌታ እራሴ፤ የራሴ እንደራሴ እኔው እራሴ ነኝ። እኔ „እኔን“ መሆን ከተሳነው እኔ „እኔን“ ያሰነባተዋል። ይህ ደግሞ አይፈቀድለትም። ዛሬ እንዲህ ልትክደን በወት ብርቱካን ሚዲቅሳም ዕወቅና ላይ በመትጋቴ እንዲሁ አሳሬን በልቸበታለሁኝ። በብላቴውም፤ ... ተጨማሪ ያንብቡ
አብይ ኬኛ መቅድም። - ሜይ 02, 2018 ራስንም ማዬት ከትዝብት ይታደጋል። ኦህዴድን ከመተቸት በፊት ራስንም ማዬት ከትዝብት ይታደጋል። ከሥርጉተ ሥላሴ ( Sergute © Sselassie ) 18.12.2017 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። „መለዬት የሚወድድ ምኞቱን ይከተላል፣ መልካሙን ጥበብ ሁሉ ይቃወማል።“ (መጸሐፍ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፰ ቁጥር ፩) ይድረስ ለ„ማማ“ አዘጋጅ ለጋዜጠኛ ማስራሻ አለሙ። ከዚህ ከጭምቷ ሲዊዝ እንሆ „ከለማውያን“ ወገን እጅ ነሳን ። · እፍታ። ዛሬ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ማስረሻ አለሙ በአቶ ለማ መገርሳና በድርጅታቸው በኦህዴድ ጉዳይ ባነሳቸው ጥቂት ጉዳዮች ዙሪያ ልሞግተው አሰብኩኝ። በዚህ መልክ በአንድ ወቅትም „በድምፃቻን ይሰማ“ ጉዳይ እንዲሁ ያልተመቸኝ የአምክንዮ ጭብጥ ስለነበር ባልደረባውን የኢሳቱን ጋዜጠኛ ካሳሁን ይልማ ሞግቼ ነበር። ያን ጊዜ ባለ ማንፌስቶዎች መንገድሽ ትክክል አይደለም በማለት ማሳሰቢያ በጓሮ በር መጥተው ሰጥተውኝ ነበር። በአደባባይ ደግሞ ትክሻ ለትክሻ ሲተቃቀፉ አይ ነበር። በሌላ በኩል ደግሞ „የድምጻችን ይሰማ“ ደጋፊዎችም ሁሉንም ቅንነትን በመለገስ ለዬስበሰባውም የሚከፍሉት መስዋዕትነት አንቱ ነበር፤ ከእኔ ቀደም ብሎም ዘለግ ባለ ደቂቃ „በድምጻችን ይሰማ“ ዙሪያ የሊሂቃኑን የግንቦት 7 ሊቀመንበር ንግግር አዳምጫለሁ። የንግግሩ የጭብጥ ማዕከልም ነበር። ያን ጊዜ ዝም ብዬ እኔ አስተውል ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን የኢሳት ጋዜጠኛ አንድ ጹሑፍ አወጣ „በድምጻችን ይሰማ“ ጉዳይ። አንዲት ኢትዮጵዊት ሙስሊም ለንድን ኖ... ተጨማሪ ያንብቡ
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ