07. 05.2019 ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው።

 

ጤና ይስጥልኝ የፌስ ቡኬ ታዳሚወች እንዴት ናችሁ? የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። የዴሞግራፊ ፍልስፍናን ጸንሰህ ዴሞክራሲን ወደ ተግባር ለማሸጋገር መተለም ቀርቶ ቃሉን ለመናገር ሞራሉ የለህም። የዴሞግራፊ ፍልስፍና ለዴሞክራሲ አዋላጅ ነው ብሎ ማሰብ ሰማይ እና መሬት ተገናኝተው አንድ ይሆናሉ እንደማለት ይሆናል።
መሸቢያ ጊዜ።
ኑሩልኝ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።