#አብረን እንፈር።
#አብረን እንፈር።
ለካንስ ደካማ መንግሥት እንዲህም ይናፍቃል። እሱንም ነው ያጣነው እኮ።
እንደዚህ ዓይነት ብትክ የሆነ በጭካኔ የተከዘነ ዘመን ኢትዮጵያ ገጥሟት አያውቅም። የሚከሱበትን ምክንያት እንኳን አያውቁትም። እሁድ ዕለት ያን ሁሉ ትርዒት አይታችሁ በህሊና ጭብጥ ስትመጡ ብትክ። እብቅ ነገር። ደጋግመው የኔታ ጎዳና ያዕቆብ የሚሉት ነገር ነበር "ቢያንስ ስህተቱን አስተካክላችሁ ተሳሳቱት።"
አሁን አንድ ጊዜ በአማራ ክልል ሚዲያ ለዛውም ተቆራርጦ ከቀረበው ውጪ የት ቦታ፣ በምን አግባብ ጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝ ዩቱብ፣ ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ያውቃል? ልክ እንደ ንግሥት ኤልሳቤጥ ቃለምልልስ ደፍሮ አያውቅም።
ብዕሩ ብቻ ነው እምትናገረው። ብዕሩ ብቻ ነው እምትሞግተው። ዓይን አፋርም ነው። ቁጥብ ነው። የሚፅፈው ለራሱ ለኦዳገዳ የሚጠቅም ነው። አቅም አልገናኝ አለ እንጂ።
የሆነ ሆኖ አብረን እንፈር ስል እኛ ምን በወጣን ልትሉ ትችላላችሁ ይህን ያህል መታበይ በባዶ መስክ የመጣው እኛ በገፍ በሰጠነው አቅም ነው።
እኔ ኦህዴድ፣ ደህዴን፣ ብአዴን የሚባሉ ድርጅቶች መፈጠራቸው ትዝ ብሎኝ አያውቅም ነበር። ያው ሱሴ ሱስ አድርጎ ኩም አደረገን እንጂ።
ከሳሽ ሆነህ በማታውቀው ነገር ከሰህ መንጨባረቅ? ሎቱ ስብኃት። ዬጃራን ኦነግ መንገዴን እንዳይደናቀፍ ሰግቻለሁ የአባት ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
07/06/2022
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ