የሰው ልጅ መጀመሪያ ራሱን ማደራጀት አለበት።
የሰው ልጅ መጀመሪያ ራሱን ማደራጀት አለበት። ከዛ #ሃሳቡ #የተደራጀ ሊሆን ይገባል። የተደራጀ ሰብዕና #ኤክሲሞ ይሁን #ሰሃራ በርኃ መኖርን አደራጅቶ መኖር ይችላል። ራሱን ያላደራጀ ሰብዕና ለማህበረሰቡ #ጠንቅ ነው። #ህውከትም ነው። ኢትዮጵያ ከገጠማት ፈተና አንዱ ይህ ይመስለኛል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ቸር አስበን፤ ቸር ተመኝተን፤ ቸር እንደር። አሜን። ውቦቼ ደህና ሁኑልኝ። አሜን።
ሥርጉ2024/06/07
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ