ድንቄ ጋሼ ማስቲካ
https://www.facebook.com/reel/26018093327778130
እንዴት ናችሁ? እኔ እና ክረምት ቅርርብ የለንም። የሆነ ሆኖ ጋሼ ማስቲካን በአካል አውቀዋለሁኝ። ለለገዳዲ የራዲዮ ፕሮግራም ጹሁፍ እንዳቀርብ የፈቀደልኝ ድንቄ ነው። እጅግ ቅን ሰው ነው። የመጀመሪያ ጹሁፌ " ግንጥል ጌጥ" የሚል ነበር። ሥርጉተ እርቅይሁን በሚል የብዕር ሥም ነበር ያን ጊዜ በአፍሪካ ቀንድ፤ በሙዳይ መጽሄት እንዲሁም በአዕምሮ ጋዜጣ እሳተፍ የነበረው። ሁሎችንም አመሰግናለሁኝ። ለመክሊቴ ለከፈቱልኝ #ፏም #ቧ ም ላለው ፍጹም #ቅናዊ እገዛቸው አመሰግናቸዋለሁኝ። የሆነ ሆኖ ያን ትንታግ ጋሼ ማስቲካን እሱን ላሚያስታውሱ ድንቆቼ ልዩ ክብር አለኝ። በውስጤ ትንሽ ሙዳይ አለች። ለድንቆቼ ቦታቸው ያ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። ኑርልን ዓራት ዓይናማው ሊቀ - ትጉኃን ጋሼ ማስቲካ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ