#ጦርነት #ቤርሙዳ #ትርያንግል ነው።

 

አባት አርበኛ ሻለቃ መሳፍንት እግዚአብሄር ያጽናወት። አሜን። እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጠወት። አሜን። በስተእርጅና #ጧሪ#ጠዋሪ#አይዞህ #ባይ #ማጣትን የመሰለ መከራ የለም። አጤው #ጦርነት እንዲህ የሚሳሱለትን የዓይን አበባን፤ ተስፋን #ንጥቅ ያደርጋል። ባለፈውም አንድ ልጃቸው ተሰውቷል። 
 
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን። 
 
ለመላ ቤተሰብ እና ስለ ሰው ልጅ ግድ ለሚለው ሁሉ መጽናናትን እመኛለሁኝ። #ሁሉም #እናት #አለው። እናት በዕንባ ስትዋጥ፤ እናት ጭብጥ ኩርምት ስትል በመራር የልጅ ሃዘን እና በመርዶ ያሰቃያል። መቼ ይሆን እናትነት #እፎይ የሚለው????
ሥርጉትሻ 2025/11/11

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።