ዳገቶ!

ዳገቶ
ከሥርጉተ© ሥላሴ 24.06.2018 ( ተአትጠገብ ሲዊዝ)
ወዴት ታሰማራለህ? በቀትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ።
(መሃልዬ ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፯)


በስርንቅ ታክሎ በስርንቅ ተባዝቶ በስርንቅ ተካፍሎ
እሱ በእሱ ሆኖ ሾተል አግርሽቶ በጥርኝ ቀላልዶ
ጉራማይሎ ዘፍኖ ዥንጉርጉር ተጎምዶ በቁርሾ ጎርንቶ
አንክርዳድ ተድሮ ወስከንቢያን ሰንጎ
በዛር ኩፍኝ አውሬ ተማት ተደብቶ
የደም ጥርኛ ናፍቆት ሲነስት ጎልብቶ
ዘመን በቃህ በለው ጉልቱን ዳገቶ!

  • ተጣፊ በዚችው ደቂቃ 17.15
  • የኔዎቹ ግጥም ካሰኛችሁ … እነሆ

ናፍቀሽኝ አገሬ።

አፈሬ ነው መስመሬ(23 06 2018)


ኑሩልኝ እነ እማ // አባ ቅንዬ።

መሸቢያ ጊዜ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።