ናርጋ ስላሴ ቤተክርስቲያን !
ናርጋ ስላሴ ቤተክርስቲያን !
ናርጋ ስላሴ በጣና ሐይቅ አማካኝ ርቀት ላይ በሚገኝ ትልቁ ደሴት 'ደቅ' ደቡባዊ ጠርዝ ላይ የሚገኝ ነው፡፡
ይህን አብያተክርስቲያን ያሰሩት በጎንደር ዘመን ከነበሩት ትልቅ ሰው መካከል እቴጌ ምንትዋብ ናቸው፡፡ ናርጋ እቴጌዋን ጨምሮ ከበርካታ ነገስታትና የዕምነቱ አባቶች የተበረከቱ ፎቶው የሚተየውን ጨምሮ ንዋዮ ቅድሳት ይገኙበታል፡፡
ናርጋ ስላሴ ከጣና ሐይቅ ደሴቶች በስፋቱ አንደኛ ከሆነው ደቅ ደሴት ላይ በምዕራባዊ ክፍሉ የሚገኝ ቤ/ክርስቲያን ነው።

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ