አማራ ሆይ! አቅምህን ቆጥበህ ለራስህ መሆን ነው 19.11.2019
አማራ ሆይ!
ቁንጥንጡ፣ ድንገቴው የኦሮሞ ፖለቲካ ነገ በሬው አርዶ ይስማማል። ሲሰነጠቅ ሲገጣጠም ተፈጥሮው ነው። አንተ ማድረግ ያለብህ አቅምህን ቆጥበህ ለራስህ መሆን ነው። አማራ መኖሩን የተቀማ የህልውና ታጋይ ነው። ህልውና ተጋድሎ ደግሞ በፈተና የታጠረ ነው።
የለማወአብይን ጉዳይ ለጦማሪ ስዩም ተሾመ ለቀቅ አድርጎ አማራ በየቀኑ ስለሚፈሰው ደም እና፣ ስለወገንህ እንግልት ትጋ። ስለእነሱ ጉዳይ ጃዋራዊው ገዳ ንጉሡ ጥላሁን ይታመሱበት።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ