እያንዳንዱ ልጅ ……

እያንዳንዱ ልጅ ……
#እያንዳንዱ ልጅ ሲወለድ #መክሊት ይዞ ይወለዳል።
#እያንዳንዱ ልጅ ሲወለድ #መልዕክት ይዞ ይወለዳል።
#እያንዳንዱ ልጅ ሲወለድ #ጥሪ ይዞ ይወለዳል።
አገላለፁ የእኔ ነው። እኔም በዚህ ውስጥ መሆኔን አምነዋለሁ። እቀበለዋለሁም። ስለዚህም በመክሊቴ፣ በተሰጠኝ ጥሪ እና መልዕክት ውስጥ መኖሬን እወደዋለሁኝ። መማገድ የሚያሳሳኝ፣ የምወደው ጭር ሲልም የሚናፍቀኝ አንጡራ ጥሪቴ እና መስመሬ ነው።
"አድርገህልኛል እና አመሰግናለሁኝ።"
እንዴት ናችሁ ክብረቶቼ? አይዟችሁ። ሁሉም ያልፋል።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
29/11/2023
በተሰጠኝ ልክ መኖሬ ሐሤቴ።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።