አርበኛ ጎቤ የዘመን ንጥር
አርበኛ ጎቤ የዘመን ንጥር


ጥቃት አውጬ ጥንድ የብረት አጥር።
ዋዋ ዓለሙ ለምለሙ፣ ሲሳይ አዳሩ ለአድባሩ፣
ሁሉን የሰጠህ ለቃሉ፣ ለውለ - ግብሩ
የኪዳን ማደሪያ ነው ሥሩ!
የፍኖ አባት ግንደ ፍኖተ - ዘሩ
አትንኩኝ ባይ፣ ሲነካበት አድባሩ!
የአማራ ትርታ ህብርህ!
ያበራል ገና ጉልላትህ።
ይደምቃል ዘውዱ በበላይህ
ዘልቋል ዘምኗል ፋናህ!
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
14/01/2022
18.59
ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ