የገዳ የሰበር የሲቃ - ህቅታ - በትንታ - ህማማት!

 

የገዳ የሰበር የሲቃ - ህቅታ - በትንታ - ህማማት!
 
ስክን እርግትNo photo description available.
ህይወት!
ዘመኑ በመጨመት
ይሁን በአስተውሎት።
ማረግረግ በጥድፈት
አያሻትም እናት
ብልህነት - በስክነት
ለሱባኤው ህማማት!
ሲተመተም ሲጉተመተም
የህምምታ አውዳመት
የሰኔል የቹቻ ረከቦት
እሽቅድድድምሾ የአልቦሽ ሂደት።
የቃጠሎ የአመድ ቅልቅሎሽ ግሳት
የድንጋይ የአካፋ የዶማ ክሳት
የአፈር ደለለል ሁካታ በእልልታ
ያለለፈው የገዳ ሆታታ የለት ተለት // ቱማታ የሰበር ትንታ!
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
14/01/2022
18.31
ለዘመነ ኦህዴድ ይሁንልኝ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።