#ዴሞክራሲ #ምኞት #ብቻ #አይሁን።

 #ዴሞክራሲ #ምኞት #ብቻ #አይሁን
ዴሞክራሲ ውኃ በቀጠነ ቲካ ቲካ አይወድም። ነዝናዛ ፖለቲከኛ አይጣል ነው። ያለውን ኦህዲዳዊ ኦነግን መደገፍ ሙሉ መብት ነው። ህሊናው ከፈቀደ። በሌላ በኩል ደግሞ የኦህዴድ ኦነግ ሊወገድ ይገባል ብለው የሚታገሉትም መብታቸው ነው። 

በኢትዮጵያ ፖለቲካ አንድ ሰው ያለው መብት እና ግዴታ አፈፃፀም ያስፈልገዋል። በተለይ የኦህዲድ ኦነግ ደጋፊወች #አትተንፍሱ ዓይነት ነው የሚሉት። ልሙጥነት ይምራን ዓይነት ነው። 

በጣም የሚገርመኝ ዕርዕሳቸው ነው። ዕርዕስ ጥንቃቄ ይጠይቃል። ስሜት፤ ንዴት፤ ብስጭት፦ ሊገዛው አይገባም። ከቀለም ጨምሮ ጥንቃቄ ይገባል። ጨካኝ እርዕሶችም አያለሁ። አክሰሱ ላላቸው ልጆቻችን ከማስተማሪነት ይልቅ #ዱለኛ ናቸው። የሚገርመኝ ውጭ የሚኖሩ ዩቲበሮች የመንግሥት ሚዲያ ተንታኞች??? #ተሳዳቢወች አሉ።


"የቤት ቅናት በላኝ።"
2024/05/25 ጊዜ ራዲዮሎጂ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።