ጠቅላይ ሚር አብይ እና ቅንነት #ህምም #እምም?

 ጠቅላይ ሚር አብይ እና ቅንነት #ህምም #እምም?
ቅንነት እኮ አዛኝነት፦ አጽናኝነት፤ አይዟችሁባይነት፦ ታጋሽነት፤ አወንታዊነት፤ ታማኝነት፤ ደግነት፤ አሳታፊነት፤ አድማጭነት፤ እራስን ገሳጭነት፤ ህዝብ አክባሪነት፤ ህዝብ ወዳጅነት፤ ወዘተ ነው። እና እሳቸው እና ቅንነት አብረው ኑረው የሚያውቁ አይመስለኝም። ክፋት ክፋነት ጭካኔ በሚመራት ኢትዮጵያ ቅንነትን እንደ መንገድ ማቅረብ የማይመጥን አቅርቦት ነው። ዕውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቅንነትን መጥኖት አያውቅም። የላችሁም። ወና።
ውዶቼ ቸር ዋሉልኝ። አሜን።
ሥርጉትሻ 2024/05/23

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።