የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚታመሰው #የማንነት #ቀውስ ባለባቸው ሰወች ነው።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚታመሰው #የማንነት #ቀውስ ባለባቸው ሰወች ነው። እራሱ በፖለቲካ ምልከታው የማንነት ቀውስ አለው፤ በዞግም ማንነት ቀውስ ያለባቸው አሉ። እርግጥ ለመሆን #ስስ
ነገር ከኖረ። ሌላው እራስን ለመግለጽ የኮንፊደንስ ቀውስም ያለባቸው አሉ። ይህን ሁሉ ጓዝ ተሸክሞ ምኞቱን
የማይመጥን ህልም ይያዝና በቃ መተራመስ፤ ማተራመስ። በኢህአዴግ ዘመን ብአዴን፦ ደህዴን፥ ኦህዴድ አንድ ሰው እንዲህ
ይገላበጥ ነበር። ከብአዴን፦ ህወሃት፦ ከህወሃት ብአዴን፤ ከብአዴን ብልጽግናም አለ። ያ ሰው የፖለቲካ ተንታኝ
ወይንም ጋዜጠኛ ወይንም ሞደሬተር ሆኖ ሲመጣ ከእነጓዙ ነው። ይህ ነው ህመሟ የእማማ።
ሥርጉ2024/05/25
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ