እባካችሁን ለሙሉ ዕድሜ ላለነው እጅግ #የሚሰቀጥጡ ፖስተሮችን ስትለጥፋ አክሰሱ ያላቸውን ታዳጊወች እያሰባችሁ ይሁን።

 እባካችሁን ለሙሉ ዕድሜ ላለነው እጅግ #የሚሰቀጥጡ ፖስተሮችን ስትለጥፋ አክሰሱ ያላቸውን ታዳጊወች እያሰባችሁ ይሁን። ፍርኃት አብሯቸው እንዲያድግ መፍቀድ ነው። ይህ ደግሞ የሥነ - ልቦና ዝበትን ያመጣል። ኃላፊነት ሊሰማን ይገባል በዬምንተጋበት ዓውድ።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉትሻ 2024/05/26

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።