#መሪ ለመሆን ስታስብ

 

 



#መሪ ለመሆን ስታስብ ለኢትዮጵያ ተፈጥሮ ከማይመጡኑት እንቅፋት ባህሪያት ጋር መፋታት ይኖርብኃል። ኢትዮጵያ #በመንፈስ #የገዘፈች ናት።
 
ልጆቿም ደግና ታማኝ ናቸው። ስለሆነም መመጠንህን ምርምር ስራበት። ሌላ የመሪ ቤተሰቦች ወዳ ጅ ዘመዶች ሁሉ ምህረት አልቦሽ ሆናችሁ ልትነገሩት ይገባል ለተላላፊ። ኢትዮጵያ ኋላቀርነቷ ይበቃታል። 
 
በዘለፋ እና በስድብ ትታወቅ ዘንድ አትታትሩ። እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ዜጋ የአገሩ አንባሳደር ነው ሲባል በዛ ዲስፕሊን ውስጥ መኖርን ይጠይቃል። 
 
መሪው ይሁኑ ሌሎች ባለምኞቶች ህይወታችሁ ያስተምር ዘንድ በራሳችሁ ላይ ሥሩ። መዳፈር ህዝብን ወይንም የህዝብ አካል ወገንን መዳፈር ነውር ነው። ኢትዮጵያን እዬገላመጣችሁ፤ እያዋረዳችሁ እና እዩዘለፋችሁ መሆኑን እሰቡት። ትውልድስ ማንን፤ ምኑን ሮል ሞዴል ይኑረው???
 
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉ2024/06/03

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።