#ኦባንግሻ የት ገባ?

 Obang Metho🇪🇹🇨🇦🇺🇸ሰውነኝ Humanity First (@ObangMetho) / X

 
ውዶቼ እንዴት አደራችሁ? #ኦባንግሻ የት ገባ? የአገራዊ ምክክሩ ቀንዲል ሊሆን ሲገባ አላዬሁትም። የቁም እስር ሆነን? ግዞት ላይ ነውን???
 
እኔ እኮ በ2010 ነሃሴ ላይ ተስፋው መጠለፋን ነግሬው ግን ሄደ።
በአብይዝም ዬምክክር ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅም አልነበሩም? ለምን?
 
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
 
ሥርጉትሻ2024/06/04

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።