ዕውነት ወጌሻ አያስፈልገውም።

 ዕውነት ወጌሻ አያስፈልገውም። 

ዕውነት ወለምታ ስለማይነካው። 

ዕውነት ጋራጅም አያሻውም። 

የሚወላልቅ፤ ተወላልቆ የሚገጥም #ብሎናም ስላልሆነ።


ሥርጉ 2024/06/03

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።