ለአማርኛ ቋንቋ ሌላ አማርኛ ቋንቋ አትፍጠሩ።

 

ለአማርኛ ቋንቋ ሌላ አማርኛ ቋንቋ አትፍጠሩ።
ግልጽ እና ቀጥተኛ ቋንቋ ነውና። 
 May be an image of 1 person and text that says 'A-AmbteBshetir Eshetie est drkigest Amharic, PEOPLE PLACES AND CULTURE SEPTEMBER 2021 Class Language the World አ አማርኛ phonologically limited. language complete Ethiopian French only from left right. unlike anguages -Ara- limited! speakers, written English and warid most alphabet writing A Crazy English depending end- anguage most, native speakers exceptions Cradicting rules all, learning foreign languages. Am- inguistic nunciation friendly features! noun modification ter/sound. Amharic the Semitic Lan- guage Amharic Learners You users Semitic language contact Eshe- Linkedin amharicethio- piakhaabamlaku and Twittes amlakube'
ጣዕሞ ያለውም ግልጽ እና ቀጥተኛ ከመሆኑ ላይ ነው።
እርግጥ ነው የሚያድጉ ልሳኖች፤ የሚዘምኑ ቃላቶች ይኖራሉ።
ዘመን እራሱ ሥልጣኔ ስለሆነ።
 
ፌስቡክ፤ ጉግል፤ ኢንስተግራም ወዘተ አዲስ ናቸው። 
ለዛ ማለቴ ነው። 
 
የተቸነከረ ወይንም በሩ የተከፈተ ነው ለማደግ ለመሰልጠን።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉ 2024/06/03

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።