ይገባወታል።

 May be an image of textMay be an image of 1 person and eyeglasses

ተመስገን አማኑኤል።
እንኳን ደስ አለወት የተከበሩ አቶ ያሬድ ኃ/ ማርያም ዘመነወት ሁሉ #ለተፈጥሯዊነት እና #ለሰዋዊነት የሰጡ ምስጉን። ይገባወታል። ሁሉም በአንድ ድምጽ የሚስማማ ይመስለኛል። ኦባንግሻም ይህን ዕድል ቢያገኝ ምኞቴ ነው። ትጋቱን ስለማውቅ። እርግጥ ከሁሉም ነገር ቅድሚያ ሕይወቱ ያሳሳኛል።
እኔ ተጨማሪ ሽልማቶችንም እጠብቃለሁ። ሰብዕናወት ርጉ ማህበረሰብ ለመፍጠር መሠረት ይሆናል ብዬም አስባለሁ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
ሥርጉተሥላሴ
SerguteSelassie
04/06/2024
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
ዕውነተኝነት እራስን ያስከብራል።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።