በጎርፍ ጥቃት ጋንቤላ ውስጥ የወገኖቻችን መፈናቀል።

 

በጎርፍ ጥቃት ጋንቤላ ውስጥ የወገኖቻችን መፈናቀል።

 
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
ከሀምሌ 17/2014 ጀምሮ በጋንቤላ ከጣላው ዝናብ መጠን ማለፍ ጋር ተያይዞ 12 ወረዳወች የጥቃቱ ሰለባ ሲሆኑ 185 ሺህ ነዋሪወች ጉዳት እንደረሰባቸው ታውቋል።
ጎርፋ የዘመኑን የእርሻ ማሳም አብዛኛውን እጁን እንደጎዳው እና ነዋሪወች ቅጠላ ቅጠል ለመብላት እንደተገደዱ ዜናው አመላክቷል።
ዘገባው የህብር ራዲዮ ሲሆን ምንጩ ኦቻ መሆኑን ህብር ገልፆል።
እግዚዬሩ ምን ነካው ያሰኛል። መከራ ያነሰን ይመስል ቅጣቱ በዛ። ዬሆነ ሆኖ ዘመን ያለው የዶር አብይ መንግሥት ከቤተ መንግሥት ቤተ - መንግሥት ቅንጦትን ተግ አድርጎ፣ ለግብረ ሰላም፣ ለምቹ ሆቴል መስተንግዶ ሰርክ የሚወጣውን ወጪ ተግ አድርጎ ለጨዋ የጋንቤላ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ትሁታዊ ማሳሰቢያዬን አቀርባለሁኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እንዴት አደራችሁ ክብሮቼ።
ደህናም ዋሉልኝ። አሜን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
28/10/2022
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።