እንደ ጠርሙስ ጭንቅላታቸውን ከሰከሱት፤

ለመናገር ሳይሆን ለማድመጥ ጊዜ ይኑረን። ልመና ነው።
EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | ደም ረግጠው ገብተው ፎቶ ይነሳሉ
እንዴት ነን? አቅም አገኛችሁ ይሆን? አይዟችሁ።
"ከመከራ በስተጀርባ ታላቅ ክብር አለ"
"እንደ ጠርሙስ ጭንቅላታቸውን ከሰከሱት፤ ሌሊቱን ሙሉ ከተማይቱን በማዘጋጃ ቤት ፅዳተኞች አፀዱት፤ ሽታው አያስቀርብም፤ ዬተገኙት፤ ያሉትን ለመለዬት ሄደን ለማፅናናት ይፈቀድልን፤ ጥቃቱ ሦስት ነው ታግቶ ስንቅም መፀዳዳትም ዬማይፈቀድለት፤ ከዬቤቱ እዬታፈሰ ዬት እንደተወሰደ ዬማይታወቅ፤ በጅምላ ዬሚገደል፤ ዬሚቆስል፤ ዬሚደበደብ …… ከሌላ ቦታ አምጥተውደፋበት ……"
ዕድምታውን አዳምጡት። አቅም ዬለኝም ለመሥራት።
"የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።"
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
09/02/2023
ቸርነትህን አበራክትልን፤ ምህረትህንም ላክልን። አሜን።

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።