ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

ቸርነት።
ከመምህር ዲያቆን ሄኖክ ተክሌ ዬተገኜ ነው።
"ሕዝባችን በሕገ ቤተ ክርስቲያን መጠበቅ ከአቅዋማችን እንደጸናን እንድታውቁ እንፈልጋለን:: እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቶአል:: እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው::
በጸሎት ትጉ:: ነገ ጠዋት ዝርዝር ሁኔታውን እንገልጻለን"
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ
"አባቶቻችን አንተን ተማመኑ:: ተማመኑ አንተም አዳንኻቸው" መዝ. 21:4
በተያያዘ ዜና "ይህ ትእዛዝ ከተሠጠበት ከዛሬ ዕለት ጀምሮ የእግድ ክስ አቤቱታ የቀረበባቸው 29ኙም ግለሰቦች በየትኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥ እንዳይገቡ ፍርድ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። በተጨማሪም ይህንን ትዕዛዝ እንዲያስፈጽም የሰላም ሚንስቴር ትዕዛዝ በፍርድ ቤቱ ተሰጥቶታል" ሲል የሕግ ቡድኑ መግለጫ ሠጥቶአል::"

 10.02.2023

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።