#የጤና ባለሙያዎች እንደሚሉት ጠ/ሚሩ ሶስትአይነት የአዕምሮ እክል አለባቸው።
➫Bipolar Disorder ➫it's abrain disorder that causes mood swing means its not about thinking "positive enough" or snapping out of it or about "negative feeling"
በተለምዶ የባህሪ ወይም የሙድ መቀያየር ማለት ነው። አቢይ አህመድ የሆነ ሰዓት ላይ በጣም መልካም ለመምሰል ሰዎችን ያበላል ፣የአሮጊት ቤት ይሰራል፣ በተቃራኒው ደግሞ ሌላ ቦታ ላይ የድሀና የለፍቶ አዳሪ ቤት በዶዘር ያፈርሳሉ። ያ ሁሉ ሰው በማንነቱ ምክንያት ሲታረድ ለምን? ተብለው ሲጠየቁ አሜሪካም ሰው ይማታል ይላሉ። ይህ አይነት የአዕምሮ በሽታ #bipolar disorder ይባላል።
➫ADHA(attention deficit hyperactivity disorder) means trouble coping with stress and childish activity ማለት እንደ ህፃን መሆን መንቀዥቀዥ አንዱን ሳይጨርሱ ሌላውን መጀመር ነው። አቢይ አህመድም እንዲህ ነው።
#ምክር➫አሳክሙት
#Sisay bitew( ካነበብኩት እና ከሰማሁት)"
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ