አባ ገብረ ሚካኤል ፈንቴ
ለበረከት ክብሮቼ ተሽቀዳደሙ።
"ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሄር ይመሰገን
አባታችን ተገኝተዋል እኔም ከእንግሊዝ በርኒግሀም
እኛው ለእኛው መደራጇ መሀበር ካገኝሁት ብር ላይ
አባታችንን ለመርዳት ለማገዝ ከፈለጋቹ ይሄ ትክክለኛ ሰልካቸው እና የባንክ አካውንታቸው ነው አባታችን ህክምና ያሰፋልጋቸዋል
0912137799 ሰልካቸው ነው
አባ ገብረ ሚካኤል ፈንቴ
1000200837936 ንግድ ባንክ
ዳይ ወደ መርዳትና ሼር ወደ ማድረግ
ሱራ የኪዲዬ ልጅ "
"ዬቤትህ ቅናት በላኝ።"
"አባታችን አባ ገብረ ሚካኤል ፈንቴ ህክምና ጀምረዋል።
ቅዱስ ኡራኤል ኪሊኒክም ሙሉ ወጭውን ችሎላቸው ህክምና ማድረግ ችለዋል።
አባታችንን ለመርዳት ለማገዝ ከፈለጋቹ
ይሄ ትክክለኛ አካውንታቸው እና ስልካቸው ነው ደዉሉላቸው፤
1000200837936 ንግድ ባንክ
አባ ገብረ ሚካኤል ፈንቴ
0912137799 ሰልካቸው ነው።"………
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
09/02/2023
አቤቱ ሃጢያታችን በርክቷል እና ምህረቱን ላክልን።
" ዝም ብዬ ዬመከራን ቀን እጠብቃለሁ"
በመከራ ቀን ደግነት ይንገሥ።
ዬተከበሩ ዶር ዳንኤል በቀለ እባከወት መታመናችን አይካዱት። እባክወትን።
ውስጤ ዬሚለኝን ነገር ሳልቆጥብ፤ ዬዘመኑን የፖለቲካም ባህሬ፤ ዬሄሮድስ ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ያልተገለጠ ተቆጥቦ እዬተመነዘረ ጥቅም ላይ የሚውለው ተለዋዋጭ ሰብዕና፤ ኢትዮጵያ ከተፈጠረችበት ዘመን ያለውን ክፋ ነገር ሁሉ ሪባይዝ በማድረግ ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል ማዬት ፕሮጀክታቸው መሆኑን ስለተረዳሁ፤ እሳቸው እና እኛ ባለንበት ዘመንም ያሉ ግሎባል ሁነቶችን ለኢትዮጵያ ዬማይመቹትን ፈራ እግዚአብሄር፤ ፈራ አላህ የሚያስጥሱትን የሰማይም፤ የምድርም ጥሰቶችን ቤተ ሙከራ ለማድረግ ማስላታቸውን ግሎባሉን የህዝብ መቀነስ ጨምሮ አስተውዬ ነበር መከራው ሁሉ ገና አልተጀመረም ጭፍጫፊውን ነው እምታዩት በማለት በአጽህኖት ስገልፅ ስለነበረ ይህን ጥቅስ አዘወትር ነበር። ያቺ እህቴ ትኑር አትኑር ቤቴ ውስጥ አላውቅም።
ዬሆነ ሆኖ አዳምጡት። ማድመጥ በጥሞና ወደ እግዚአብሄ መጮህ በቅን ልቦና ያስፈልጋል።
MKTV || "ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…"
እኒህን አባት ዬምትችሉ እባካችሁ እርዱልኝ ስልም በትህትና አሳስባለሁኝ። የህክምና ባለሙያወችንም። አሁን ነው የፀፀተኝ ህክምና የከፈተ ሰው ብዙ አማላጅ በቤተሰብ ልኮልኝ እንብኝ ያልኩት የጋብቻ ሁኔታ። ይህን ጊዜ እደርስላቸው ነበር።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
09/02/2023
በመከራ ቀን ደግነት ይንገሥ።
ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰባዕዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር
ለዶር ዳንኤል በቀለ
አዲስ አበባ።
ዬተከበሩት ዶር ዳንኤል በቀለ እባከወንን መታመነወትን እይካዱት፤ አይሸሹት፤ አያሳፍሩት። ልመና ነው። አንድ መጽናኛ እንሆ አጣን። ችዬም መቀጠል ከበደኝ።
እንዴት ሰነበቱ? ዬት ነው ያሉት? ለኢትዮጵያ ዕንባ አገረወትን ጥለው ተሰደዋል። ብዙ መከራም አይተዋል። እናትወት እምዬ ኢትዮጵያ ዕንባ ሲውጣት ዬት ይሆን ያሉት?
MKTV || "ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…"
EOTC TV | "ወቅታዊ ጉዳይ | ደም ረግጠው ገብተው ፎቶ ይነሳሉ"
EOTC TV | "ወቅታዊ ጉዳይ | የሴራ ፖለቲካ አያዋጣም"
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
09/02/2023
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ