#ሸር #አረም ነውና።

 #የህይወት #ልምድ በሥማ በለው ሳይሆን ሕይወቱን ስትኖርበት የሚገኝ #ምርቃት ነው። 

የሕይወት ልምድን የሚያጋሩ #ቅኖችም #በሸር ውስጥ አለማለፋቸውን በቅድሚያ ከራሳቸው ጋር ሊመክሩ ይገባል። 

#ሸር #አረም ነውና። አረም ሲበቅል ደግሞ #ሰብል #ስለሚጫጫ። በተጨማሪም የልምድ ልውውጥ ተብሎ #ውርስ #ሸር እንዲሆን እማንፈቅድም አለን እና።

 ንጽህና የፆታ ድንግልናን ብቻ ሳይሆን #የመንፈስ #ፀዓዳነትን ይጠይቃል። የሕይወት ልምድ እንዲያጋሩ የሚጠዬቁ ሰብዕናወች በሂደታቸው #ሸር አለመኖሩን ጠያቂውም // ተጠያቂውም ሊያረጋግጡ ይገባል። 


ሥርጉትሻ 2024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።