#አጤ #ስሜት ይጠይቅ?

 #አጤ #ስሜት ይጠይቅ? ዛሬ ርግቦቼ እዬበጠበጡኝ ነው። ለምን በቀጠሮ። 

የሆነ ሆኖ መገረም ከውስጥ ወይንስ ከላይ?

 #መገረም በአክሽን ወይንስ #በጭብጥ

መገረም በአክሽን መበራከት ወይንስ በጭብጥ #ጥራት?

 መገረም በውዳሴ ክምር ወይንስ #በህይወት ፍልስፍና #መርኃዊነት

መገረም በውጥን መበራከት ወይንስ #በማጠናቀቅ በረከት?

 መገረም በመጠናቀቅ በረከት ወይንስ ለህዝ ባለው #የተደራሽነት #ጠቀሜታ አቅም? 

መገረም በአንደበት ርቱዕነት ብቻ ወይንስ በንግግሩ ውስጥ ባለው የህይወት መስመር ጭብጥ #ዕውነታዊነት

መገረም በሰዋዊነት ማዕከላዊነት ወይንስ በወረታዊ እንቁጥቁጥ? 


ሥርጉትሻ 2024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።