ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ
#ማመዛዘን እና #ማስተዋል ሲኖር የሰው ልጅ #መከፋት ውስጥህን ይፈትሽ ዘንድ ትፈቅዳለህ።
#ማመዛዘን እና #ማስተዋል ሲኖር የሰው ልጅ #መከፋት
ውስጥህን ይፈትሽ ዘንድ ትፈቅዳለህ።
ወሰን አይኖርህም። ደንበር አትሰራም ዝልቅ ዕሳቤ ለተፈጥሮ እና ለሰው ልጅ
ይኖርኃል። እንክብካቤ እኩል እንዲሆን ትሻለህ። ልዕልት ዓለም ተባደግ ብትሆንም።
ለሌላው መከፋት ውስጥህን ስትገብር
#ፈቃዱ #ያስጨንቅኃላ #ያ ነው #ሰባዕዊነት፤ ያ ነው #ተፈጥሯዊነት። አፈፃፀሙ ተባደግ ሆነ እንጂ ለሁሉ ሰው ሆኖ ከመፈጠሩ ጋር በእኩልነት የተሰጠው በረከተ - ፀጋ ይህ ብቻ ነው።
ሥርጉትሻ 2024/07/19
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ