" #እምዬ፤ #ማር፤ ጌታ፤ ብላቴ፤ ሊጋባ፤ መልካምሰው፤ ደግሰው"

 #ሰባዕዊነት ሆነ #ተፈጥሯዊነት የመማር ያለመማር ጉዳይ አይደለም። የሰው ልጅ የመፈጠሩን ሚስጢር በጥልቀት ከማገናዘብ የሚገኝ #የማስተዋል #አቅም እንጂ።

" #እምዬ#ማር፤ ጌታ፤ ብላቴ፤ ሊጋባ፤ መልካምሰው፤ ደግሰው" የሚሉ የበጎነት የክብር ሥሞች #ከሃይድልቨርግ ዩንቨርስቲ ከጀርመኖች ተመርቀው አልነበረም ቀደምቶች የርህርህናቸው ጥልቅነት በፈርኃ #እግዚአብሄር፤ እና በፈረኃ #አላህ የታሸ የተቀመመ - የነጠረም ስለነበረ አገርን በሙሉ ክብር ልዕልና ልቅና #በደግነት #ቀመር የሰጡን። 

ለሰው ልጅ አገር ከመኖር በላይ ምን #የሐሤት #አውታር ይኖረዋል? ለዛውም "ከእነ እምዬ፤" ለዛውም "ከእነ ማር።"

 ሥርጉትሻ2024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።