በመልካምነት ውስጥ ...

 በመልካምነት ውስጥ #በቀል የለም። 

በደግነት ውስጥ #ምቀኝነት የለም። 

በርህርህና ውስጥም #ኢጎ ድርሽ አይልም። 

በአዛኝነት ውስጥ #ምቀኝነት የለም።

በአይዟችሁም ውስጥ #ጥርጣሬ የለም። 

በቅንነት ውስጥ #ቅጥፈት ድርሽ አይልም። 

በአወንታዊነት ሰብዕና ውስጥ #ክልል አይኖርም።


ሥርጉትሻ2024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።