ፍትህ ፈላጊ ቅድሚያ #ለራሱ ፍትህ ይስጥ።

 ፍትህ ፈላጊ ቅድሚያ #ለራሱ ፍትህ ይስጥ። 

ፍትህ ፈላጊ በቅድሚያ ለሚፈልገው የትግል #አቅጣጫ ፍትህ ይስጥ። 

ፍትህ ፈላጊ ለሚያራምዳቸው #ሃሳቦች ፍትህ ይስጥ። 

ፍትህ ፈላጊ የሌሎችን #የፍላጎት አቅጣጫም ያድምጥ። 

ይህን ሳያደርግ ፍትህ #ጠማኝ መሆን አይችልም። 

ምክንያት ፍትህ አሰጣጥ ከራስ ስለሚጀምር። 


ሥርጉትሻ2024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።