ሰው #ከዕንቁ በላይ የከበረ ነው።

 ሰው #ከዕንቁ በላይ የከበረ ነው።

 ለሰው ልጅ #ስሜት እና #ህሊና #ቅርበት እና #ትርጉም መስጠት ነው መሪነት። መሪነት ማዕከሉ #ሰው ሊሆን ይገባል። 

ይህም ልሙጥ ሊሆን አይገባም። #ሰብዓዊ መሆን ይገባዋል። 

የሰው ልጅ መከፋት ሆነ መደሰት #ውስጡ ሊሆን ይገባል።

 በምድራችን ካሉ ድንቅ ነገሮች በላይ የሰው ተፈጥሮ #ዕፁብ #ድንቅ ነው። ዕፁብ ድንቅ ተፈጥሮው የሰው ልጅ ምድርን በጥበቡ ለመኖር ብቁ አኗኗሪ ፈጥሮ ይጠበብባል። 

ስለሆነም ከሰው የሚነሳ ዕሳቤ #ሰዋዊ እንጂ #ሸቀጣዊ ሊሆን አይገባም። ሰዋዊነት እንደ ሸቀጣ ሸቀጥ #በገቢያ ህግ ስለማይገዛ።


ሥርጉትሻ 2024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።