እንዳሻህ ሂድብኝ ...

 ግድዬለም፦ ግድዬለም እንዳሻህ ሂድብኝ
አዬር ካልቸገረኝ፦ እኔ ምን ሲገደኝ
ብቻማ --- ብቻማ /// ምልሰትህ አይራቀኝ
ሰባዕዊነት ጥራኝ። 

ጠረንህም ይጥማኝ! 

ሥርጉትሻ024/07/19

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።