„ለደህንነቴም መታማመኛን ሰጠኽኝ፣ ቀኝህም ትረዳኛለች።"




             መታዬቷ አይቀርም


   „ለደህንነቴም መታማመኛን ሰጠኽኝ፣ ቀኝህም ትረዳኛለች።“ (መዝሙር ፲፯ ቁጥር ፴፭ )

                       ከሥርጉተ ሥላሴ 07.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ)



መታዬቷ አይቀርም
      ***


እንዲህ ወዲያ ማዶ
             ተዚያ ተማማው ሥር
ከወዲያዘኛው ...
           ከፈረፈሩ ዳር፤
አፍራ ተቅለስልሳ
አንገቷን ብትቀብርም
ጊዜይቷን ጠብቃ መታዬቷ አይቀርም።



  • ·       ተጣፈ 1985 ዓ.ም ድል ገብያ ገብርኤል አዲስ አበባ፤
  • ·       ከመክሊት መጸሐፌ የተወሰደ




አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።