“ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ"
“ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፣ በበገና ሚስጢሬን እገልጣለሁ።” (መዝሙር ፵፰ ቁጥር ፬)
ከሥርጉተ ሥላሴ (Sergute©Sselassie)
07.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ)
07.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ)
ታመሙ
ተመሙ ተመሙ
ተመሙ ተመሙ ተመሙ
ተመሙ ተመሙ ተመሙ ተመሙ
ተመሙ ተመሙ ተመሙ ተመሙ ተመሙ
ተመሙ ተመሙ ተመሙ ተመሙ ተመሙ ተመሙ 9 ዕርእስ።
ዓርነት
ነጻነት
ማንነት
እኔነት
እኛነት
ወጥነት
ውስጥነት
ስለ ተለጎሙ።
ማስታወሻ።
·
ውል መጸሐፍ ገጽ 37
·
እርእዕስ ተመሙ።
·
ተጣፈ --- ሰኔ 5 ቀን
2001 ዓ.ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
ውዶቼ ሥርጉተ ስትጽፍ ግጥም በዜማ ስለሆነ ዜማው እንዳሻው ስለሚያነጎዳት፤
ነፃነቱን ጠብቃ እንዲህ በሆነ መልኩ ኮልማዋለች።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ