"ከጠማማ ጋር ጠማማ ሁነህ ትገኛለህ።“
„ከቸር ሰው ጋር ቸር ሁነህ ትገኛለህ፣ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሁነህ
ትገኛለህ፣ ከንጹህ ጋር
ንጹህ ሆነህ ትገኛለህ ከጠማማ ጋር ጠማማ ሁነህ ትገኛለህ።“
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ከ፳፭ እስከ
፳፮)
ከሥርጉተ - ሥላሴ (Sergute©Sselassie)
07.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።)
07.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።)
ሟተቱ
****
የግንኙነት እንብርቱ
የመፈቃቀድ ትሩፋቱ ...
የጋርዮሹ ህይወቱ፤
የመፈቃደድም ስልቱ፤
የመፈጣጠር ብልሀቱ ...
የሁለንትናው መሰረቱ
ደማችን ነበር ሟተቱ።
- ተጣፈ 1986 ዓ.ም እርሻ ምርምር አዲስ አበባ
- ከመክሊት የግጥም መድብል መጸሐፌ የተወሰደ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ