„ሁሉ አመጹ በአንድነት ረከሱ"
„ሁሉ አመጹ በአንድነት ረከሱ በጎ ነገር የሚሠራ የለም አንድም ስንኳ የለም።“
(መዝሙር ምዕራፍ ፲፫ ቁጥር ፫)
ከሥርጉተ ሥላሴ (Sergute©Sselassie)
07.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ።)
07.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ።)
ሲላጭ - ጎፈሬው
ልሙጥ ቀን አይሆነው።
ጥሪት- አያቆዬው
ቅርስም አይዘግበው።
በሙት መንፈስ ፈረስ …
መንፈሱ ሲታረስ
ቀልቡ ሲቀነጠስ፣
ቀኑ ሲበጣጣስ
ያኝክ እንጦርጦስ።
9 Titel
ማስታወሻ።
መክሊት መጸሐፍ ገጽ 101፤
እርዕስ ---- ያኝክ።
ተጣፈ --- ሀምሌ 27 ቀን 2002 ዓ/ም ቪንተርቱር
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ