#የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ የመሪወች ጉባኤ ሊጠራ ይገባል።

 

#የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ የመሪወች ጉባኤ ሊጠራ ይገባል።
 
#የሰብ #የተፈጥሮ #የፈጣሪ #ጥላቻ አህጉራችን አፍሪካንም እየናጣት ነው።
 
"አቤቱ ንጹህ ልብ ፈጠርልኝ።" አሜን። 
 
 https://www.bbc.com/amharic/articles/c17ypvpze1po

በደቡብ አፍሪካ ስደተኞች እንዲወጡ የተቀመጠው ቀነ ገደብ መቃረቡን ተከትሎ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዜጎች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

 
የሚችሉ የዓለም ዜጎች በወላፈኑ ከመቀቀል #ዞር ቢሉ እና ጊዜውን ቢያሳልፋ ጥሩ ነው። #ጭካኔ #የጥላቻ ውጤት ነው። #ጥላቻ ጭካኔን #ሲያሰርጥ #ርህርህና ይሰደዳል። ለአፍሪካ አሳዛኝ ገጠመኝ ነው። ይህ ንቅናቄ የተደራጀ እና መሪም ያለው ነው። ለዓለምም የሚያስተምረው #ግራጫማነት ነው።
 
ውስጤ ያዝናል። ማዘን ብቻ ሳይሆን #ይጨንቀኛልም። ግን የአፍሪካ #ህብረት ምን ይላል?
ሸበላ ጊዜ።
 
ሥርጉትሻ 26/06/026.
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
See less

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።