ዘመን ሲባረክ!


እንኳን ደህና መጡልኝ።
ዘመን ሲባረክ!
„የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤
እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“
 ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱
ከሥርጉተ©ሥላሴ
 Sergute©Selassie
 ከእመ ዝምታ።

                 የፈጣሪ ቅኔ!

እንዲህ ነው ዘመን ሲባረክ! ሁሉን የሰጠው የጸጋ ቅኔ! የአሮን በትር መንገዱ ሁሉ ለምለም ነው! ኢትዮጵያን ቁም ነገር የማድረግ ዓላማ ያልኩትም ለዚህ ነው። እኒህ የተባራኩ የደግነት ቅዱስ አባት ዛሬ የመንፈስ ሃዲዳቸውን እንሆ አግኝተዋል።

መልካሞች እንዲህ በመልካምነት ጋለሪ እሱ በወደደው እንደ ፈቃዱ ይገናኛሉ። ይህ ትልም የሰማይ እና የምድር ንጉሥ ክርስቶስ ነው።

ቅዱሱ ፓፕ ፋርንስሲኮ ጸሎተ ሃሙስን በእስር ቤት ተገኝተው እስረኞችን ምንም የሃይማኖት ክትር ሳይሰራላቸው በ2013 እግር ያጠቡ ቅዱስ ናቸው፤ ተመሰገን!

ከአሜኑ ጋርም ፈጣሪ እንዲህ በማይመረመር ጥበቡ አገናኛቸው። ተመስገን! ሐሤት አድርጌያለሁኝ።

ፍቅር በመደብኛ ት/ቤት መሰጠት አለበት የሚለውን ሃሳቤን በ2015 ለሳቸውም ልኬላቸው ነበር። ከውስጤ በፍጽምና የማምናቸው ናቸውና። እኒህ የካተቶሊክ ሃይማኖት እጬጌ ተፈጥሯቸው ፍቅር ነው። ዓለም እንዲዚህ ዓይነት ቅዱሳን ቢበራከቱላት አስፈሪ አትሆንም ነበር።


Pope meets with Prime Minister of Ethiopia, Abiy Ahmed

Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed DR


የኔዎቹ ኑሩልኝ
መሸቢያ ጊዜ።


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።