#ስለጣምራው #ተጋድሎ የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ የዬትኛውም የፖለቲካ ድርጅት ማኒፌስቶ #ጥገኛ፤ #ተቀጥላ ሊሆን አይገባም።

 #ስለጣምራው #ተጋድሎ የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ የዬትኛውም የፖለቲካ ድርጅት ማኒፌስቶ #ጥገኛ#ተቀጥላ ሊሆን አይገባም። 

በተለይ ሙሉ 50 የነቀለውን #የሶሻሊዝም ጠንቀኛ ርዕዮት እስከ እንጥፍጣፊው #አክ ሊለው ይገባል። ይህ ራሱን የቻለ የህሊና ብስለትን #የውስጥ #መረጋጋትን የሚጠይቅ ስለመሆኑ ይረዳኛል። ሕዝባችን ቋያ ላይ ስላለ። አንዱን ባነሳስ ስለአሰጋኝም እርስ በርስ #ዬመጠፋፋት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። አማራን ሙሉ በሙሉ የበቀሉ መሪወችን የቀጠፈውም ይህ ዕሳቤ ነው።

 ባለቤት አልባ አድርጎ ማህበራዊ መሠረቱን ያጣው ሁሉ የተመመበትም። የአማራ ፖለቲካ ከተኖረበት የሴራ እና የአድማ፤ የሳይለንት ኒግሌሽን ወዘተ እራሱን ሊያጠራ ይገባል። ይሄ አድመኝነት፤ #በቀለኝነት። 

አንድም የአማራ ሚዲያ ሁሉንም አማራ #ሲያቅፍ አላዬሁም፤ አንድም የአማራ ድርጅት ሁሉንም የአማራ አቅም #ማዕከል አድርጎ ሲነሳ አላዬሁም። 

የአማራ ፖለቲካ ሳያውቀው የሶሻሊዝም ጠረን ተጠቂ መሆኑን አስተውያለሁኝ። #ጣምራ #ተጋድሎው፦ የነጠረ ውስጡን ያዬ የርዕዮተዓለም አቅጣጫን መንደፍ ይገባል።

 #ሶሻሊዝምን እስከ #ዝክንትሉ #ሃራም ሊለው ይገባዋል የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ። 

ሥርጉ2024/07/022

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።