#መተንፈስ #ለተገደበበት ቅን የአማራ ህዝብ፦ #መፀነስ አይገባህ ለተባለ ደግ የአማራ ሕዝብ፤

 #መተንፈስ #ለተገደበበት ቅን የአማራ ህዝብ፦ #መፀነስ አይገባህ ለተባለ ደግ የአማራ ሕዝብ፤ #መማር አይገባህም ለተባለ ትዕግስተኛ የአማራ ህዝብ?

 ዌልካሚንግ ለሆነ የአማራ ሕዝብ ማረስ - መነገድ - መታከም - #መጓጓዝ - ሃብት ማፍራት በፍፁም ሁኔታ ማዕቀብ ለተጣለበት ህዝብ? 

ልጆቹ #እንደወጡ ለሚቀሩበት ሩህሩህ የአማራ ሕዝብ? በመላ ኢትዮጵያ በፖለቲካ፤ በዕድል፤ በዕውቅና ስልታዊ ጥቃት ለሚደርስበት የህግ አምላክ ተገዢ ለሆነው የአማራ ህዝብ፤ #ካቴና ቤቱ ትዳሩ፤ #ድሮን ኑሮው ለሆነ ትሁት የአማራ ሕዝብ?

 ሙሉ 8 ዓመታት #በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚሰቃይ የአማራ ሕዝብ? #በግሪደር ለሚቀበር ምንዱብ ሕዝብ? ከአንተ #ደን ይበልጣል ለሚባል የተገፋ ሕዝብ?

መሪወቹን ሰርክ #በሸፍጥ በሚያጣ ግን የመቻቻል ፀጋ ለተሰጠው የአማራ ሕዝብ 6 ዓመት በመላ ኢትዮጵያ ያደራጃቸው ተቋማት፤ ከተሞች የዶግ አመድ ለሆኑበት የአማራ ሕዝብ የህልውና እና የማንነት ግዙፍ ተጋድሎ #አቃቂር#ቅልጣን? #መሞላቀቅ? #ዝነጣ

#ሌግዠሪ ያስፈልገው ይሆን????


ሥርጉትሻ 024/07/22

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።