የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ዬ15 11 2022 በወልቃይት ጉዳይ ዬሰጡት መግለጫ እና የሥርጉተ ሥላሴ ዕድምታ።

·        ዳኙት።

·        የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ዬ15.11.2022 በወልቃይት ጉዳይ ዬሰጡት መግለጫ እና የሥርጉተ ሥላሴ ዕድምታ።

ጦርነቱ ሲበረታ፣ ዬዲፕሎማሲው ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ላይ ጫና ሲያበዛ ሙግቴ ተግ ይላል። ህሊናዊነትን ዬሚጠይቁ አመክንዮወች ስላሉ። ፉታ መስጠት ያስፈልጋል። እርግጥ ነው ዬዘር ፍጅቱ፤ እስሩ እንግልቱ ይኖራል። እኔን ግን እራሴው እዳኝ እና በማድመጥ ላይ አተኩራለሁ። ስፅፍም ከዶር አብይ ምስል ውስጥ መርጬ አለጥፍም። እንደዚህ አንፃራዊ ሰላም ሲገኝ ግን ዬአለሙ ባለሎሬት ሊሞገቱ ይገባል። በመርህ ችሮታ ዬለም። ለፋክት ጓዝ አያስፈልገውም። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

16.11.2022

ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር ከተማ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።