አደራው ለድንግል ነው።
አደራው ለድንግል ነው። ጥንቃቄ ያተርፋል እንጂ አያከስርም።
መጠንቀቅ በኽረ ዲስፒሊኑ ይመስለኛል ለወቶአደር። አሳሳቢ ነው። እጅግም ከባድ ነው። አደራው ለድንግል ነው።
ያው ሲጨንቅ፤ ሲቸግር ለላይኛው ነው አቤቱታው። ሲንገላቱ ነበር የሰነበቱት። በራስ አካል ያን ያህል መኖሪያ ቤት ድረስ??? ዝምታዬ አዛዦች ወዘተረፈ ስለሆኑ ነው።
ይህን ማድረጌ ደግሞ ይጠቅማል። ላም እረኛ ምን አለ ቢደመጥ መልካም ነበር። የዛሬ 3 ዓመት ከእስር ቤት ሲወጣ ፋኖን እመራለሁ እንዳትል ብዬ ጽፌ ነበር። የታዘብኩት ስለነበረ።
እኔ እኮ ስልክ የለኝም። አልደዋወልም። ካለ ስልክ መኖር ይቻላል። ሦስት ዓመቱ ነው እዬከፈልኩበት ግን ሶኬቱ ተነቅሎ ተቀምጧል። የማይታይ የሁለት ሰወች #ስውር የባለቤትነት ሁኔታ ስለተገኜ።
ቢከሰሱ ሲዊዝ ቀልድ የለም። ግን እኔ ልጎዳ። መካሰስም በእኔ ሕይወት? እእ። አልከሰስኩም።
በተፈጥሮዬም ስልክ አልወድም። እምታወቀውም በዚህ ነው። ስልክ አታነሳም።። እንኳንስ ግንባር ላይ። አሁንም ልብ ይስጣችሁ። አሜን።
እመቤቴ አደራሽን ክፋ እንዳታሰሚን።
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
ሥርጉትሻ 23/07/024
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ